Multi-functional grinder 

0
(0)
0 10
ETB 4,500
2 days ago

Multi-functional grinder 
✅እጅግ ጠንካራና ጥራት ያለው ሁለገብ የደረቅ ቅመምና የቡና መፍጫ
✅በፈለግነው የድቀት መጠን እንደፍላጎታችን እያስተካከልን መፍጨት የሚችል 
✅በደቂቃ 25,000 ጊዜ መሽከርከር የሚችል ፈጣን ሞተር የተገጠመለት ከፍተኛ አቅም ያለው
✅ከጠንካራ ብረት የተሰራ በመሆኑ ቢወድቅ አይሰበረም አይጎዳም 
✅መፍጫውን ከመቃጠል ለመከላከል የራሱ ፊዮዝ የተገጠመለት
✅ስቴንለስ ስቲል ስለሆነ አይዝግም
✅ በጣም በቅናሽ ዋጋ
በ 4500 ብር ብቻ
ፈጥነው ይደውሉ
ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን።

No reviews found!

No comments found for this product. Be the first to comment!